የሳዑዲ አረቢያና የየመን አማፂን ዉጊያ | ዓለም | DW | 23.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሳዑዲ አረቢያና የየመን አማፂን ዉጊያ

ሁቲ ተብሎ በሚጠራዉ የየመን የሺዓ ሐራጥቃ ሸማቂ ቡድን ላይ የየመንና የሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጋራ የከፈቱት ጥቃት የአካባቢዉን የሐይል አሰላለፍ እየለወጠዉ ነዉ

default

የመን ድንበር-ሳዑዲ አረቢያ ተዋጊ ጄቶች

የሳዑዲ አረቢያ ጦር ከየመን ሠርገዉ የገቡ ያላቸዉ የሺዓ አማፂያን ተቆጣጥረዉት የነበረዉን ግዛት ሙሉ በሙሉ ማስለቀቁን የሐገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።ሁቲ ተብሎ በሚጠራዉ የየመን የሺዓ ሐራጥቃ ሸማቂ ቡድን ላይ የየመንና የሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጋራ የከፈቱት ጥቃት የአካባቢዉን የሐይል አሰላለፍ እየለወጠዉ ነዉ።ለወትሮዉ የማይጣጣሙት የመንና ሳዑዲ አረቢያ ኢራን ሸማቂዎቹን ታስታጥቃለች በማለት ይወነጅላሉ።ኢራን በበኩላ የሳዑዲ አረቢያን ርምጃ በየመን የዉስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ነዉ በማለት ተቃዉማዋለች።ነብዩ ሲራክ ዝር ዝሩን ከጂዳ ልኮልናል።

ነብዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች