የሳዑዲ ሴቶች  መኪና ማሽከርከር ተፈቀደላቸው | ዓለም | DW | 27.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሳዑዲ ሴቶች  መኪና ማሽከርከር ተፈቀደላቸው

የሳዑዲ ሴቶች ከሌሎች ሀገሮች ሴቶች በተለየ ለዘመናት የተነፈጉት መኪና የማሽከርከር መብታቸው እንዲከበር ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱል አብዱል አዚዚ መፍቀዳቸው የተነገረው ትናንት ምሽት ነበር፡፡ እርምጃው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን አድናቆት አትርፏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

የሳዑዲ ሴቶች ደስታቸውን እየገለጹ ነው

 

የሳዑዲ ዓረቢያ ሴቶች መኪና የማሽከርከር መብታቸውን ተጎናጸፉ ፡፡ ለዘመናት ከሌሎች ሀገሮች ሴቶች በተለየ መልኩ ተነፍገው የኖሩት  መኪና የማሽከርከር መብታቸው እንዲከበር ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱል አብዱል አዚዚ መፍቀዳቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ትላንት ምሽት ይፋ አድርገዋል፡፡ የመኪና መንዳት መብታችን ይከበር የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ በማንሳት ግፋ ሲልም እያሽከረከሩ አደባባይ የወጡ የሳዑዲ ሴቶች ከዚህ በፊት ለእስር ተዳረገው እንደነበር ይታወሰል፡፡ ዛሬ ደስታቸውን እየገለጹ ናቸው፡፡ሳዑዲ ዓረቢያን በዓለም አቀፍ መድረክ ሲወቅሷት የኖሩ ሀገራት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ለንጉሱ ውሳኔ አድናቆታቸውን ቸረዋል፡፡ስለሺ ሽብሩ ከሪያድ ዝርዝሩን ያቀርብልናል።

ስለሺ ሽብሩ

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች