የሳዉዲ ሴቶች እንቅስቃሴ | ዓለም | DW | 17.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሳዉዲ ሴቶች እንቅስቃሴ

መኪና ማሽከርከር የማይፈቀድላቸዉ ሴቶች የሚገኙት ሳዉዲ አረቢያ ብቻ እንደሆነ ይነገራል።

default

የሴቶች መብትን ለማስከበር የተነሱ አንዳንድ የአገሪቱ ተሟጋቾች በሚያደርጉት በኢንተርኔት ማህበራዊ መገናኛዎች አማካኝነት የተጀመረዉ እንቅስቃሴ በርካታ ተከታዮችን እንዳገኘና አንዳንድ የተግባር ርምጃዎችም አልፎ አልፎ እየተወሰዱ እነደሆነ አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል። ጥያቄያቸዉ ጆሮ እንዲያገኝ በሚልም ዛሬ ንጋቱ ላይ አንዳንድ ሴቶች አዉሮሞቢል ማሽከርከራቸዉን የዜና ወኪሉ ጠቅሷል። በትክክል በአገሪቱ ያለዉ ሁኔታ በዚህ ረገድ ምን ይመስላል በሚል ጅዳ የሚገኘዉን ወኪላችንን ነብዩ ሲራክን በስልክ አንዳንድ ጥያቄዎችን አንስቼለታለሁ፤

ነብዩ ሲራክ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic