የሳዉዲ ምህረት እና ኢትዮጵያዉያን | አፍሪቃ | DW | 12.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የሳዉዲ ምህረት እና ኢትዮጵያዉያን

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ሕገ ወጥ ያላቸውን ስደተኞች ወደ የሀገሮቻቸው እንዲመለሱ የሰጠው የእፎይታ ጊዜ ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንታት ቢቀረውም ለመመለስ ከተመዘገቡ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያን ግማሽ ያህሉ ብቻ መመለሳቸው ተገለጸ፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:42

ተመላሾች እያማረሩ ነዉ፤

በአሁኑ ጊዜ የሙስሊሞች ጾም በመሆኑ የሳዑዲ ባለስልጣናት በቂ ጊዜ ሰጥተው እየሰሩ እንዳልሆነ ተመላሾቹ ያማርራሉ፡፡ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚያብሔር ቅሬታዎቹን ይዞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቃባይ አቶ መለስ አለምን አነጋግሯል፡፡

ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሔር

ተስፋለም ወልደየስ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች