የሳዉዲዉ አዲስ አልጋ ወራሽ | ዓለም | DW | 22.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሳዉዲዉ አዲስ አልጋ ወራሽ

የሳዑዲ አረብያው ንጉሥ ሳልማን ልጃቸውን ሞሐመድ ቢን ሳልማንን በአልጋ ወራሽነት መሰየማቸዉ ትናንት ይፋ ሆኗል። የ31ዓመቱ ወጣት አልጋወራሽ ሳዉዲ ትቅደም የሚል መፈክር ያላቸዉ እና አዳዲስ አሠራሮችን ወደሀገሪቱ ያመጡ በመሆናቸዉ ይታወቃሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን

ቀደም ሲል የሳዉዲ መሪዎች በዓላትን አስታከዉ ምህረት ማድረጋቸዉ የተለመደ እንደሆነ ቢነገርም MBS በሚል አህጽሮት የሚጠሩት አዲሱ አልጋወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን ግን በዚህ በነበረዉ ታሪካዊ አካሄድ ይቀጥላሉ ተብሎ አይጠበቅም። ከሪያድ ዘጋቢያችን ስለሺ ሽብሩን በአጭሩ በስልክ አነጋግረነዋል።

ስለሺ ሽብሩ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic