የሳካሮቭ ተሸላሚው የኮንጎ ተወላጅ፣ የጋዜጦች አምድ፣... | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 29.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

የሳካሮቭ ተሸላሚው የኮንጎ ተወላጅ፣ የጋዜጦች አምድ፣...

የዛሬው ትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅት አፍሪቃ ውስጥ በወታደሮች እና በአማፂያን ስለሚደፈሩ ሴቶች የሚቃኝ ነው። የጋዜጦች አምድ ግጭት በሊቢያ፣ የማዳጋስካር ተስቦ፣ አምባገነን መሪዎች እና ባለቤቶቻቸው በአፍሪቃ የተሰኙ እና ሌሎች ዘገባዎችንም አካቷል።

አፍሪቃ ውስጥ በታጠቁ አማፂያን እና ወታደሮች የመደፈር ጥቃት የሚደርስባቸው ሴቶች በደልን አስመልክቶ ባከናወኑት ምግባር የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተወላጁ ዴኒስ ሙክዌጌ የ2014 የሳካሮቭ ተሸላሚ ለመሆን በቅተዋል። ዴኒስ ሙክዌጌ ማክሰኞ ኅዳር 17 ቀን፣ 2007 ዓም የአውሮጳ ምክር ቤት በመገኘት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።

Audios and videos on the topic