የሳንባ ሕመሞች | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 18.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የሳንባ ሕመሞች

ሳንባ በሳንባ ምችና ሳንባ መቆጣት መሰል በሽታዎች ይጠቃል። ታማሚዎች ከሃኪሞች እነዚህን አገላለፆች ሲሰሙ የበሽታዉን ምንነት ለመረዳት የሚከብዳቸዉን ያህል አንዱ ከሌላዉ እየተመሳሰለ እነሱን ብቻ ሳይሆን ለአስታማሚም ማደናገሩ ይነገራል።

Audios and videos on the topic