የሳምንቱ የስፖርት ክንውኖች19 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 19 2007በትናንቱ የበርሊን የወንዶች የማራቶች ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ተሰብሯል።https://p.dw.com/p/1DNGoምስል Reuters/Thomas Peterማስታወቂያ በሴቶች ማራቶንም ኢትዮጵያውያን ድል ተጎናፅፈዋል፤ የስፖርት ዝግጅት አንዱ ርዕሰ ጉዳይ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በቅርቡ በናሚቢያ አስተናገጅነት የሚካሄደው የአፍሪቃ ሀገራት 9ኛው የአፍሪቃ የሴቶች እግር ኳስ ሻምፒዎና እና ሌሎች ስፖርታዊ ክንውኖች በዘገባው ተካተዋል። ለዝግጅቱ የፓሪሷ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ። ሀይማኖት ጥሩነህ ልደት አበበ አርያም ተክሌ