የሲቪል ማኅበራትን ሁኔታ የዳሰሰ ጥናት መካሄዱ | ኢትዮጵያ | DW | 19.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሲቪል ማኅበራትን ሁኔታ የዳሰሰ ጥናት መካሄዱ

የሲቪል ማኅበረሰቦችንና የንግድ ማኅበራትን እንዲሁም የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙበትን ሁኔታ የገመገመ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ።

ይህን መሠረት በማድረግም የአዉሮፓ ኅብረት የማኅበራዊ ተጠያቂነትን በሚመለከት ከባለ ድርሻ አካላት ተጠሪዎች ጋር ዉይይት አካሂዷል። የተካሄደዉ ጥናት ምንነትና ፋይዳዉን አስመልክቶ የኅብረቱን ተጠሪዎች ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic