የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር ጉብኝት በኢትዮጵያ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 21.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር ጉብኝት በኢትዮጵያ፣

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን ኧል በሺር፣ ከፍተኛ የልዑካን ቡድናቸውን አስከትለው አዲስ አበባ ፣ ቦሌ አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ እንደገቡ፣

default

የተባበሩት መንግሥታት፣ የጦር ወንጀለኞች ጉዳይ አጣሪና ብይን ሰጪ ፍርድ ቤት በተገኙበት እንዲያዙ፣ ማዘዣ የቆረጠባቸው የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሐሰን ዖማር ኧል በሺር፣

በጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች፣ ከውይይታቸው በኋላ፣ ማምሻቸውን የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

ጌታቸው ተድላ፣

ተክሌ የኋላ፣

►◄