የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ድርድር | አፍሪቃ | DW | 24.09.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ድርድር

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች አጨቃጫቂዉ የድንበር ጉዳይ እና የነዳጅ ዘይት ንግድን በሚመለከት መፍትሄ ለማግኘት

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች አጨቃጫቂዉ የድንበር ጉዳይ እና የነዳጅ ዘይት ንግድን በሚመለከት መፍትሄ ለማግኘት ከትናንት ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ድርድር ሲያደርጉ ቆይተዋል። የሱዳን ፕሬዝደንት እና የደቡብ ሱዳን አቻቸዉ ሳልቫኪር የተገኙበት የዛሬዉ እለት ድርድር ላይ የቀድሞ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝደንት እና የሁለቱ አገሮች አደራዳሪ ታንቦ ኢንቤኪ እና አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተገኝተዋል። ድርድሩ ተካሂዶ የሁለቱ መንግስታት መሪዎች ስምምነታቸዉን በፊርማ ለማጽደቅ በጋራ ጠረቤዛ ላይ እንደሚገኙ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ገልጾልናል። ጌታቸዉን እዚህ ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ደቂቃ በፊት አናግሬዋለሁ፤
ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 24.09.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16DSW
 • ቀን 24.09.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16DSW