የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ውይይት | አፍሪቃ | DW | 29.05.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ውይይት

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን መንግሥታት ባለፈው ወር ወደ ጦርነት አፋፍ እንዳያደርሳቸው አስግቶ የነበረ ግጭት ካካሄዱ ወዲህ ዛሬ የሁለቱ ተቀናቃኝ ሀገሮች ዋነኛ ተደራዳሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው እንደገና ድርድር ጀመሩ።

In this photo released by the United Nations Mission in Sudan (UNMIS), burnt homesteads are seen in the centre of Abyei, Sudan Tuesday, May 24, 2011. Seventy northern Sudanese troops were killed and more than 120 are missing from an attack last week by southern Sudanese forces near the disputed region of Abyei, a Sudanese diplomat said Tuesday. (AP Photo/UNMIS, Stuart Price) EDITORIAL USE ONLY, NO SALES

የሱዳን ተዳራዳሪ ኢድሪስ መሀመድ አብደል ቃዲር እና የደቡብ ሱዳን አቻቸው ፓጋን አሙም በዝግ የሚያካሂዱትን ድርድር የሚመሩት የአፍሪቃ ህብረት ያቋቋመውን የሸምጋዮች ቡድን መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ ናቸው። ድርድሩ በተጀመረበት ባሁኑ ጊዜ ሱዳን ላይ ዛሬም በሀገራቸው ላይ እያካሄደችው መሆኑን የደቡብ ሱዳኑ ተደራዳሪ ፓጋን አሙም ቢገልጡም፣ ሀገራቸው ለድርድር ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል።ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 29.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/1549T
 • ቀን 29.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/1549T