የሱዳን አጠቃላይ ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 10.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሱዳን አጠቃላይ ምርጫ

የትልቋ የአፍሪቃ ሀገር ሱዳን ህዝብ በነገው ዕለት በሚጀመረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ አዲስ ፕሬዚደንት፡ አራት መቶ ሀምሳ መንበሮች ላሉት

default

የብሄራዊ ሸንጎ እንደራሴዎችን፡ ለሀያ አምስቱ ፌዴራዊ ክፍላተ ሀገርም አስተዳዳሪዎችን እና ያካባቢ ምክር ቤቶች እንደራሴዎችን ይመርጣል። የምርጫው ሂደት በሶስት ቀን ውስጥ፡ ማለትም፡ የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል።

አርያም ተክሌ