የሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 07.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ

በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት በቅርቡ የሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ጫና መፍጠሩን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR አስታወቀ ።

default

በኢትዮጵያ የUNHCR ፅህፈት ቤት የኮምኒኬሽን ጉዳይ ሃላፊ አቶ ክሱት ገብረ እግዚአብሔር ዛሬ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ አሁን ሁለት አጣዳፊ የእርዳታ ሁኔታ አጋጥሟል ። ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለተጨማሪዎቹ የሱዳን ስደተኞች መርጃ የሚውል እርዳታ እንዲያቀርብም አቶ ክሱት ጥሪ አስተላልፈዋል ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic