የሱዳን መንግስትና የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ጥቃት | አፍሪቃ | DW | 12.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሱዳን መንግስትና የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ጥቃት

የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ የሚሰኘው የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ባለፈው ቅዳሜ በሱዳን መዲና ካርቱም አቅራቢያ በምትገኘዋ የኦምዱርማን ከተማ ላይ ብርቱ ጥቃት ማካሄዱን ቢገልጽም፡ የሱዳን መንግስት ጥቃቱን መመከቱን አስታውቋል። ያማጺው ቡድን ግን ጥቃቱ የመጨረሻው እንደማይሆንም አክሎ አስጠንቅቆዋል።

የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ ተዋጊዎች

የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ ተዋጊዎች