የሱዳኑ ፍጥጫና የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት | አፍሪቃ | DW | 18.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሱዳኑ ፍጥጫና የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ፤ ደቡብ ሱዳን ፤ ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት የሚገኝባትን ሂጅሊጅን ከያዘች ወዲህ፤ የካርቱም መንግሥት ግዛቴ ናት በማለት፤በኃይል ለማስቀቅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ይነገራል። በመሆኑም፤ ወታደራዊው ፍጥጫ ወደ ለየለት ሙሉ ጦርነት እንዳያመራ አሥግቷል።

የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አባላት፣ደቡብ ሱዳን፣ ከያዘችው የሱዳን ግዛት እንድትወጣ፤ ሱዳንም የአየር ድብደባዋን እንድታቆም በጥብቅ አሳስበዋል። የሁኔታውን አሳሳቢነት ለፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ያሳወቁት ፤ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንትና ፣ የአፍሪቃ ኅብረት ያሠማራቸው ሸምጋይ ታቦ አምቤኪ፣ እንዲሁም ፤ በሱዳን የ ተ መ ድ መልእክተኛ ኃይሌ መርቆርዮስ ናቸው፤
ዝርዝሩን የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ገበያው ንጉሤ ያሰማናል።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 18.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14gKX
 • ቀን 18.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14gKX