የሱልጣን ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ ዜና ዕረፍት | ኢትዮጵያ | DW | 26.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሱልጣን ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ ዜና ዕረፍት

የአፋር ህዝብ የሀይማኖት እና የፖለቲካ መሪ የነበሩት ታላቁ ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ አረፉ።

default

በዘጠና ዓመታቸው ያረፉት ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በስልጣን ዘመናቸው ሁሉ ለአፋር ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እና ለአፋር ህዝብ አንድነት ሳያሰልሱ በመታገላቸው ነው የሚታወቁት።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ