የሰዓሊ አለፈለገ ሰላም ሥርዓተ ቀብር | ባህል | DW | 13.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የሰዓሊ አለፈለገ ሰላም ሥርዓተ ቀብር

ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የሰዓሊ እና መምህር አለፈለገ ሰላም ስርዓት ቀብር ዛሬ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተፈፀመ። የመጀመርያዉን የሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ ላይ በመክፈታቸዉ የሚታወቁት የሰዓሊአለፈለገ ሰላም የፍትሓት ሥነ-ስርዓት ትናንት ዘመድ ወዳጆቻቸው በተገኙበት በፀባዖት ቅድስተ ሥላሴ ቤተ ክርስትያን ተከናዉኗል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:01

ስርዓተ ፀሎት ለአርቲስት አለ ፈለገሰላም


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic