የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ውርርድ8 ሰኔ 2003ረቡዕ፣ ሰኔ 8 2003በኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ በማድረግ የሚታወቀው «ሜንሽን ፉር ሜንሽን» ወይም ሰዎች ለሰዎች የተሰኘው ድርጅት ባለፉት ሳምንታት በተለያዩ የጀርመን ከተሞችና አንዲት የቤልጄም ከተማ፤ ባዘጋጀው ልዩ ዝግጅት 3 ሚሊዮን € አሰባሰበ።https://p.dw.com/p/RTcNካርልሀይንስ ቡምና ባለቤታቸው ወ/ሮ አልማዝምስል picture-alliance / dpa/dpawebማስታወቂያይህ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከተመሰረተ 30 አመታት ተቆጠሩ። ድርጅቱ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞችና መንደሮች ትምህርት፣ ንፁህ የመጠጥ ውሀና መሰረታዊ ነገሮችን ለማቅረብ ይጥራል። የድርጅቱ መስራች «ካርልሀይንስ ቡም» ባለቤት- ወ/ሮ አልማዝን ልደት አበበ ስለ ገንዘብ ማሰባሰቢያው ዝግጅትና አላማው አነጋግራቸዋለች። ልደት አበበ አርያም ተክሌ