የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አዲስ የማሰልጠኛ ጣቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 13.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አዲስ የማሰልጠኛ ጣቢያ

ከጥቂት ዓመታት በፊት የሞቱት የኦስትርያ ዜጋ ካርል ሀይንስ በም የመሰረቱት የሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን ቅንቢቢት ወረዳ በምትገኘው የሸኖ ከተማ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:25

ሰዎች ለሰዎች

በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ አስመረቀ። ኮሌጁ ከጀርመን በመጡ ዘመናዊ መሣሪያዎች የተሟላ መሆኑን ወደ ስፍራው ተጉዞ የጎበኘው እና ከተለያዩ የማሰልጠኛ ባለድርሻዎች ጋር የተነጋገረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልፆልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic