የሰኞ ሐምሌ 1፣2011 ዓም የስፖርት ዝግጅት | ስፖርት | DW | 08.07.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የሰኞ ሐምሌ 1፣2011 ዓም የስፖርት ዝግጅት

ፈረንሳይ ላይ በተካሄደው የሴቶች የእግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የአሜሪካ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአራተኛ ጊዜ ድን ቀንቶታል። የአሜሪካ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን ለድን የበቃው የተጋጣሚውን የኔዘርላንድስን የሴቶች የእግር ኳስ ቤድን ሁለት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሰናብቶ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:18

የሐምሌ 1 2011 የስፖርት ጥንቅር

 በኮፓ አሜሪካ ደግሞ ብራዚል ዋንጫውን እዚያው አርቀርታለች። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግም በመቀሌ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተፈጽሟል። መቐለ 70 አንደርታ  በመቐለ በተደረገው  ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት ነበር ያሸነፈዉ። መቀሌ 70 እንደርታ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ዋንጫ ያነሳው። የአፍሪቃ ዋንጫን በአጭሩ የሚቃኘው የዕለተ መሰናዶ የእንግሊዙን የዊምቢልደን የሜዳ ቴኒስ አዲስ ኮከብም ያስተዋውቃል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ ናት ያዘጋጀችው።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች