የሰብዓዊ ቀውስና ውጊያ የተባባሰባት ሞቃዲሾ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 26.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የሰብዓዊ ቀውስና ውጊያ የተባባሰባት ሞቃዲሾ

የሶማልያን የሽግግር መንግሥት የሚደግፉት የኢትዮጵያ ጦር ኃይላት ዛሬ በመዲናይቱ ሞቃዲሾ በጀመሩት የተጠናከረ የጥቃት ዘመቻ በርካታ የዓማፅያኑን ሠፈሮች ያዙ። በርካታ የከተማይቱ ነዋሪዎች አሁን ተጠናክሮ የቀጠለውንና የብዙ ሰው ሕይወት ውጊያ እየሸሸ መሆኑን አርያም ተክሌ ያነጋገረችው ጋዜጠኛው አዌስ ኡስማን ዩሱፍ ገልፀዋል።

የሽግግሩ መንግሥት ወታደሮች

የሽግግሩ መንግሥት ወታደሮች