የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እና የዩኤስ የተመድ አምባሳደር ጥያቄ | ዓለም | DW | 24.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እና የዩኤስ የተመድ አምባሳደር ጥያቄ

የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እንደ ተጨማሪ ርዕስ እንዲያዝ  በተመድ የዩኤስ አሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሄይሊ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡት ሀሳብ ተቀባይነት አጣ። ይህንኑ ሀሳባቸውን ከፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ቋሚ እና ተለዋጭ አባል ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን ጨምሮ  ስድስቱ ተቃውመውታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:10

የሰብዓዊ መብት ጥሰትን የተመለከተው የኒኪ ሄይሊ ጥያቄ

 መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic