የሰብዓዊ መብት ይዞታ፡ ዩኤስ አሜሪካና የኤርትራ መልስ | አፍሪቃ | DW | 24.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሰብዓዊ መብት ይዞታ፡ ዩኤስ አሜሪካና የኤርትራ መልስ

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከጥቂት ቀናት በፊት ባወጣው ዓመታዊ የ 2007ዓም የሰብዓዊ መብት ዘገባው ኤርትራን ግዙፍ የሰብዓዊ መበት ረገጣ ይፈጽማሉ በሚላቸው ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ አስገብቶዋታል። ይህንኑ ያሜሪካውያን ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ወቀሳ ኤርትራ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ውድቅ አድርጋዋለች።

ኤርትራ

ኤርትራ