የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስተያየት  | ዓለም | DW | 09.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስተያየት 

ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች እንደሚለቀቁ ከዘገቡ በኋላ የተለያዩ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች አስደሳች ዜና ሲሉ መግለጫ እያወጡ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:22

«ፍሪደም ሃዉስ» «የጋዜጠኞች፤ እና የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አስተያየት

የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ መንግሥት እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑን ማስታወቁን ተከትሎ የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት «CPJ» ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት «HRW»  እና «ፍሪደም ሃዉስ ያወጡት መግለጫ  ላይ ያተኮረ  ዘገባ ልኮልናል። 


መክብብ ሸዋ 
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic