የሰብዓዊ መብት ቀን እና ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 10.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰብዓዊ መብት ቀን እና ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በፖለቲካ ተጽዕኖ ስር ወድቋል በሚባል ፍርድ ቤት፣ ሕገ-ወጥ ፍተሻን ጨምሮ የዜጎችን ግላዊ መብቶች በመጣስ፣በመንግሥት የሰፈራ መርሃግብር አፈጻጻም ወቅት ተፈጸመዋል በተባሉ የመብት ጥሰቶች፣ በዓለም አቀፍ ተቋማት ትተቻለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:36 ደቂቃ

የሰብዓዊ መብት ቀን

ከዚህ ሌላ በአካዳሚያዊ ነጻነት ላይ ተደርገዋል የሚባሉ ክልከላዎች፤ በመሰብሰብ በመደራጀት እና ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ነጻነት ላይ ተጥለዋል የሚባሉ ገደቦችና በሃይማኖታዊ ጉዳዮች ጣልቃ ገብነት ያሉባት አገር በመባልም ትጠቀሳለች ።ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ ያለበት ይዞታ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ገለልተኛ በሆነው ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅቷል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic