የሰሜን ኮርያ ዳግም የሚሳኤል ፍተሻ | ዓለም | DW | 25.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሰሜን ኮርያ ዳግም የሚሳኤል ፍተሻ

በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ንጋት ላይ በሰሜን ኮርያ መሬት ተናወጠች። ነዉጡ ተፈጥሯዊ አደጋ አልነበረም።

default

በአገሪቱ በምድር ዉስጥ የተካሄደ የኒኩሊየር ፍተሻ እንጂ። በአዉሮጳዉያኑ 2006ዓ,ም ፒዮንግያንግ ያደረገችዉ የሚሳኤል ፍተሻ ሳይበቃ አሁን ደግሞ መፈፀሙ ዓለም ዓቀፉን ማኅበረሰብ ሳያስደነግጥ አልቀረም። ከቶኪዮ እስከ ዋሽንግተን፤ ከሴዑል እስከ ፓሪስ፤ ከሎንዶን እስከ ሞስኮ ስጋትና ትችቱ ተሰንዝሯል። ለመሆኑ ዓለም ኒኩሊየር ከታጠቀች ሰሜን ኮርያ ጋ ተግባብቶ መኖሩን ይቀጥል ይሆን?

ZPR

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ