የሰሜን አፍሪቃ ዓብዮት እና የአፍሪቃ ምርጫዎች | ኢትዮጵያ | DW | 21.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰሜን አፍሪቃ ዓብዮት እና የአፍሪቃ ምርጫዎች

በአረቡ አለም የተከሰተዉ የህዝብ ንቅናቄ በያዝነዉ አመት በሚካሂዱ የአፍሪካ ምርጫዎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችል እየተነገረ ነዉ።

default

በአህጉሪቱ በምርጫ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች በተለይ ለጀርመን ድምጽ ዕንደተናገሩት ተጽዕኖዉ በተለያየ ደረጃና መንገድ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ድርጊቱ በተለይ ለአፍሪቃ መሪዎች ትልቅ መልዕክት አስተላልፍዋል።

አለማየሁ ተድላ

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ