የሰሜን አሜሪካ የንግድ ተፈራራሚዎች ድርድር | ዓለም | DW | 17.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሰሜን አሜሪካ የንግድ ተፈራራሚዎች ድርድር

ሶስቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገራት ዩኤስ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በቀጠናው የንግድ ስምምነት ላይ ድርድር ጀመሩ። የሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ስምምነት፣ በምህጻሩ «ናፍታ»ን እንደ አዲስ ለመከለስ ሶስቱ ሀገራት እንደገና ድርድር የጀመሩት ከ23 ዓመታት በኋላ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:56 ደቂቃ

«ናፍታ»

ስምምነቱ በሶስቱ ሀገራት መካከል የንግዱን ትስስር እንደሚያጠናክር ቢነገርም፣ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስምምነቱ ሀገራቸውን የሚጎዳ ነው በሚል በመውቀስ ፣ ሀገራቸውን ከስምምነቱ እንደሚያስወጡ መዛታቸው አይዘነጋም።

አክመል ነጋሽ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic