የሰሜን አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ፍፃሜ | ዓለም | DW | 08.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሰሜን አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ፍፃሜ

በሜሪላንድ እና በዋሽንግተን ዲሲ ላላፈዉ አንድ ሳምንት ሲካሄዱ የቆዩት፤ የስፖርት የባህል ፊስቲቫሎች፤

Äthiopisches Kultur- und Sporttreffen in Nordamerika. Copyright: A. Alemayehu via Tekle Yewhala, DW Amharisch

የሰሜና አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ተጠናቀቀ

በቨርጂንያ እና በዋሽንግንግተን ዲሲ ቡድኖች የዋንጫ ባለቤትነት ተጠናቀቁ ። ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ለነዚሁ ዝግጅቶች ከተለያዩ ግዛቶች እና አገራት በመጡ ኢትዮጵያንዉያን ደምቃ ነዉ የቆየችዉ። በዝግጅቱ ላይ የታደሙት ኢትዮጳያዉያን፤ ፌደሬሽኑ ዳግም ወደ አንድነት እንዲመለስ ጥሪ አቅርበዋል።

አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic