የሰማያዊ ፓርቲ ፖለቲከኞችን የማሸማገል ጥረት  | ኢትዮጵያ | DW | 04.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ፖለቲከኞችን የማሸማገል ጥረት 

ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም እና ጠበቃ ተማም አባቡልጉን ያካተተ የሽማግሌዎች ቡድን ለሁለት የተከፈሉትን የሰማያዊ ፓርቲ ፖለቲከኞች ለማሸማገል ጥረት እያደረጉ እንደሆነ ተናገሩ። ከአሸማጋዮቹ አንዱ የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የሁለቱን ወገኖች አቤቱታ እና የመፍትሔ ሃሳብ ማዳመጣቸውን ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:49
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:49 ደቂቃ

የሰማያዊ ፓርቲ ፖለቲከኞችን የማሸማገል ጥረት

የቀድሞው የፓርቲው ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በበኩላቸው የሽማግሌዎቹን ጥረት መቀበላቸውን አረጋግጠዋል። አሁን ፓርቲውን በመምራት ላይ የሚገኙት አቶ የሺዋስ አሰፋ በበኩላቸው በጉዳዩ ላይ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።

 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች