የሰማያዊ ፓርቲ የተቃዉሞ ሠልፍ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 09.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ የተቃዉሞ ሠልፍ ጥሪ

የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል የሚከበርበት በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ለማግኘት እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት ገልጸዋል

«መንግሥት፤ የዜጎችን መብት ይጥሳል!» የሚለው ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 15-17 2005 ዓ ም፤ ሊያካሂድ ያቀደው ሰላማዊ ተቃውሞ ፣ ከህዝቡ በጎ ምላሽ እያገኘ ነው ሲል አስታወቀ። የተጠቀሰው ጊዜ የተመረጠበት ምክንያት ፤ የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል የሚከበርበት በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ለማግኘት እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት ገልጸዋል ።የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አነጋግሮአቸዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic