የሰማያዊ ፓርቲ ዉዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 21.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ዉዝግብ

ሰማያዊ ፓርቲ በዉስጣዊ ቀዉስ እየታመሰ ነዉ። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ሕጋዊዉ የፓርቲዉ ሊቀመንበር እኔ ነኝ ሲሉ፤ በአቶ የሺዋስ አሰፋ የሚመራዉ ቡድን ደግሞ የምርጫ ቦርድ ተወካይ ባለበት ጠቅላላ ጉባኤ አካሂደን ሽረናቸዋል ይላል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:20 ደቂቃ

ሰማያዊ ፓርቲ

በፓርቲዉ ዉስጥ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክንያትም መገናኛ ብዙሃን ማንኛቸዉን የፓርቲዉ ሊቀመንበር ብለዉ ሊጠሩ እንደሚችሉ ግራ የተጋቡ ነዉ የሚመስለዉ። በነአቶ የሺዋስ አሰፋ የሚመራዉ የሰማያዊ ፓርቲ ቡድን ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ባዘጋጀዉ መድረክ አተካሮ ተፈጥሮ መግለጫዉ መቋረጡን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።  

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic