የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር መታሰር | ኢትዮጵያ | DW | 09.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር መታሰር

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸዉ ከበደ በደኅንነት ኃይሎች ታሰሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:48

የአቶ ይድነቃቸዉ ከበደ መታሰር


የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸዉ ከበደ በደኅንነት ኃይሎች ታሰሩ። አቶ ይድነቃቸዉ ከበደ ባለፈዉ ሳምንት ከተቃጠለዉ የቂሊንጦ ማረምያ ቤት የታሰሩ ታራሚዎች ተብሎ የተለጠፈዉን የስም ዝርዝር እያነበቡ ሳለ በሁለት ሲቢል ለባሽ የደኅንነት ኃይሎች መወሰዳቸዉንና ዛሬ በፍርድ ቤት ቀርበዉ የሰባት ቀናት የምርመራ ጊዜ እንደተጠየቀባቸዉ ፓርቲዉ መግለፁን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያመልክታል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic