የሰማያዊ ፓርቲ አቤቱታ  | ኢትዮጵያ | DW | 28.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ አቤቱታ 

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራዉን ጠቅላላ ስብሰባ ከሰሞኑ ማካሄድ እንዳልቻለ ተነግሯል። የምርጫ ቦርድ እንደሚለዉ ስብሰባዉ ያልተካሄደዉ የፓርቲዉ ጽሕፈት ቤት የሚገኝበት ስፍራ በርካታ ተሰብሳቢ አባላቱን ለማስተናገድ ስለማይበቃ በመኢአድ ቅጥር ግቢ ያቀደዉ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:33 ደቂቃ

የሰማያዊ ፓርቲ አቤቱታ 

ምርጫ ቦርዱ የማጣራዉ ነገር አለኝ የሚል መልዕክት በደብዳቤ የተገለጸለት መሆኑን ያመለከተዉ ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ ለስብሰባዉ ባደረገዉ ዝግጅት ለወጪ ተዳርጌያለሁ ይላል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic