የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት በዋስ መለቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት በዋስ መለቀቅ

በሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ አደራጅታችኋል የተባሉ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጨምሮ ሌሎች የአመራር አባላት እና ደጋፊዎች በዋስ መለቀቃቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል።

የአመራር አባላቱ ያልተፈቀደ ሰልፍ በማደራጀት ሁከት እና ብጥብጥ ፈፅማችኋል ፣ ፀረ አረባዊነት ዓላማ ያለው ሰልፍ አደራጅታችኋል የሚል ወቀሳ ቀርቦባቸው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ መታወቂያ እያሳዩ በዋስ መፈታታቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኒየር ይልቃል ጌትነት ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል። ለዝርዝሩ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር።

ልደት አበበ

ዮሐንስ ገብረግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች