የሰማያዊ ፓርቲ ስሞታና የምርጫ ቦርድ ምላሽ | ኢትዮጵያ | DW | 20.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ስሞታና የምርጫ ቦርድ ምላሽ

ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ከ 200 በላይ የተመዘገቡ የፓርቲው እጩ ተወዳዳሪዎ ች፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ተሰርዘውብኛል ሲል ማማረሩን ፣ ዮሐንስ ገብረአግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የምርጫ ቦርድ ምላሽ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ምርቻ ቦርድ እውቅና ባልሰጠው

«ትብብር» በሚል አደረጃጀት ፣ የሌሎች ፓርቲዎች አባላት በሰማያዊ ስም እንዲመዘገቡ አድርጓልና አግባብነት የለውም የሚል ነው። የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የተሠረዙት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ናቸው ሲሉ አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic