የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት እንዲከበር በሚያካሂደው ትግል የፖለቲካ ፓርቲዎች ህዝቡና ዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ ከጎኑ እንዲቆሙ ጥሪ አስተላልፏል

የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዉ፤ ሰማያዊ ፓርቲ የታሠሩ አባላቱ እስኪፈቱ ድረስ ሰላማዊ ትግሉን እንደሚቀጥል አስታወቀ ። የፓርቲው አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ የታሰሩ አባሎቻቸው የሚፈፀምባቸውን በደል ዘርዝረው የሀገሪቱን የፍትህ ስርዓትም ነቅፈዋል። ፓርቲው በዛሬው መግለጫው በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት እንዲከበር በሚያካሂደው ትግል የፖለቲካ ፓርቲዎች ህዝቡና ዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ ከጎኑ እንዲቆሙ ጥሪ አስተላልፏል ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች