የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር በለንደን | ኢትዮጵያ | DW | 04.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር በለንደን

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት በትናንቱ ዕለት በለንደን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋ ስብሰባ አካሄዱ። ኢትዮጵያውያኑ ለኢንጅንየር ይልቃል ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ኢንጅንየር ይልቃል በዚሁ ስብሰባ ላይ ከሶስት ሳምንታት በኋላ፣ ግንቦት 16 ፣ 2007 ስለሚደረገው ብሔራዊ ምርጫ፣ ስለሰማያዊ ፓርቲ አቋም እና ዓላማ ገለጻ ሰጥተዋል። ስብሰባውን የለንደኒኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ተከታትሎት ነበር።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላAudios and videos on the topic