የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከእጩነት መሠረዛቸው | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከእጩነት መሠረዛቸው

አዲስ አበባ ውስጥ ፣ በአዲስ ከተማ ፤ ወረዳ 5 ፣ መርካቶ አካባቢ ለመወዳደር ተመዝግበው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅኔር ይልቃል ጌትነት፤ በምርጫ ቦርድ ደንብ ከአጩነት መሠረዛቸው ተነገረ።

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ፣ እንዳለው በቆዬው የምርጫ ሕግ ፣ በአንድ ጣቢያ ከ 12 በላይ ተወዳዳሪዎች ሲቀርቡ፣ ባለፈ ምርጫ የተወዳደሩ ስድስት ፓርቲዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲያልፉ ይደረጋል። ቀሪዎቹ ስድስቱ በዕጣ እንዲለዩ ይደረጋል። በመሆኑም ፣ ኢንጅኔሩ ፣ የመመረጥ መብቴ ተነፍጓል ማለታቸው ተጠቅሷል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic