የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ቅኝት | ኢትዮጵያ | DW | 18.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ቅኝት

አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን የባህል ማዕከል የጎይቴ ተቋም የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በሚመለከት ባለሙያዎች የተገኙበት ዉይይት አካሂዷል።

default

ተቋሙ በዚህ ወቅትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ግጭቶችን ለማስወገድ የሰላም አስከባሪዎችን ተልዕኮ የቃኘ የምርምር መጽሐፍ ይፋ አድርጓል። የምርምር መጽሐፉ በተለይ በዚህ የአዉሮፓዉያን ዓመት የአፍሪቃ የሰላም ማስከበር ተግባራት ላይ ማተኮሩ ሲገለፅ፤ የተመድና የአፍሪቃ ኅብረት በጋራም ሆነ በተናጠል ሰላም በማስከበር ተልዕኮ የሚያከናዉኑት ተግባር ምን ሊመስል እንደሚችል ያመላክታልም ተብሏል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች