የሮማዉ ርዕሠ-ሊቀ ጳጳስ ጉብኝት በመካከለኛዉ ምሥራቅ | ዓለም | DW | 08.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሮማዉ ርዕሠ-ሊቀ ጳጳስ ጉብኝት በመካከለኛዉ ምሥራቅ

ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳቱ ከዚሕ ቀደም በሰጧቸዉ አስተያየቶችና በወሰዷቸዉ እርምጃዎች ምክንያት ጉብኝታቸዉን አረቦችም አይሁዶችም በጥሩ ስሜት የሚቀበሉት አይመስሉም።

default

ቤኔድክት 16ኛ እና ንጉስ አብደላሕ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ መካከለኛዉ ምሥራቅን ለመጎብኘት ዛሬ አማን-ዮርዳኖስ ገብተዋል።የቫቲካን ባለሥልጣኖች እንደሚሉት የካቶሊኮቹ መንፈሳዊ አባት በአይሁድ፥ በክርስትና እና በእስልምና ሐይማኖቶች ቅዱስ ሥፍራዎች የሚያደርጉት ጉብኝት አለማ የሠላም፥ የእርቅና የፍቅር መልዕክትን ማስተላለፍ ነዉ።ይሁንና የየሩሳሌሙ ወኪላችን ዜናነሕ መኮንን እንደዘገበዉ ርዕሠ-ሊቃነ ጳጳሳቱ ከዚሕ ቀደም በሰጧቸዉ አስተያየቶችና በወሰዷቸዉ እርምጃዎች ምክንያት ጉብኝታቸዉን አረቦችም አይሁዶችም በጥሩ ስሜት የሚቀበሉት አይመስሉም።

ዜናነሕ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ