የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የእሥራኤል ጉብኝት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የእሥራኤል ጉብኝት

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በመካከለኛው ምሥራቅ ያካሄዱትን የሦስት ቀናት ጉብኝት አጠናቀው ወደ ቫቲካን ተመለስዋል። ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ ጉብኝታቸውን የጀመሩት ባለፈው ቅዳሜ በዮርዳኖስ ነበር። ከዚያም በነጋታው

ር/ሊ/ጳጳሳቱ የእሥራኤል መሪዎችን ሲሰናበቱ

ር/ሊ/ጳጳሳቱ የእሥራኤል መሪዎችን ሲሰናበቱ

እሁድ ወደ ፍልሥጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር በማምራት በቤተልሔም የስድስት ሰዓታት ቆይታ አድርገው፣ ትናንት እሥራኤልን ጎብኝተዋል። ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዮርዳኖስ፣ በፍልሥጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እና በእሥራኤል ቆይታቸው የሶርያ ጦርነት፣ እንዲሁም፣ የእሥራኤል እና የፍልሥጤማውያን ውዝግብ ስለሚያበቃበት ሁኔታ አንስተዋል።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic