የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 08.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ትኩረት በአፍሪቃ

የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት

ርዋንዳ ከ20 ዓመት በፊት በሀገሩ አክራሪ ሁቱዎች ለሦስት ወራት ባካሄዱት የጅምላ ጭፍጨፋ የተገደሉትን ከ800,000 የሚበልጡ የቱትስ እና የለዘብተኛ ሁቱ ጎሣ አባላትን ፣ ከጭፍጨፋው የተረፉ ብዙዎች እና በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች እና እንግዶች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት አስበች።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic