የርዋንዳ መልሶ ግንባታ እና የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ | ኢትዮጵያ | DW | 13.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የርዋንዳ መልሶ ግንባታ እና የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ

የርዋንዳ መንግስት ከሙስና ነጻ በሆነበትና ከስምንት መቶ ሺህ የሚበልጡ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ ሁቱዎች የተገደሉበት የጎሳ ጭፍጨፋ ትቶት ካለፈው መዘዝ ማገገም በቻለበት ድርጊት የኤኮኖሚ ጠበብት እና ዲፕሎማቶች ያደንቃሉ።

default

የሩዋንዳዉ ፕሪዝደንት ፓዉል ካጋሜ

በአሁኑ ጊዜ የርዋንዳ ህዝብ ወጣት ትውልድ ይበዛዋል። አብዝኃኑ ከሰላሳ ዓመት በታች መሆኑን እና በሀገር ግንባታው ስራም ላይ ማለፊያ አስተዋጽዖ በማድረግ ላይ መሆኑን ካጋሜ ሰሞኑን በብሪታንያ ለሮያል ኮመንዌልዝ ማህበረሰብ ባሰሙት ንግግር ላይ ገልጸዋል።

አርያም ተክሌ/DW