የራስሙሰን ጋዜጣዊ መግለጫ | ዓለም | DW | 03.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የራስሙሰን ጋዜጣዊ መግለጫ

አዲሱ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ ዋና ፀሀፊ አንደርስ ፎህ ራስሙሰን በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ድርጅታቸው ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ይፋ አድርገዋል ።

default

አዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ አንደርስ ፎህ ራስሙሰን

ራስሙሰን የድርጅቱን ዋና ፀሀፊነት ስልጣን ከተረከቡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት አፍጋኒስታን የኔቶና የሩስያ እንዲሁም የኔቶና የሜዲቴራንያን አካባቢ አገራት ግንኙነት ድርጅታቸው በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ዋነኛዎቹ ናቸው ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ፣ ተክሌ የኋላ