የሪፕብሊካን ፓርቲ ወሳኝ የምርጫ ፉክክር | ዓለም | DW | 04.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሪፕብሊካን ፓርቲ ወሳኝ የምርጫ ፉክክር

በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ።በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና  በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ። ይሁንና አሁንም ለሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩነት የሚያበቃቸውን  ድምፅ አላገኙም ።   

አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 04.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14XuS
 • ቀን 04.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14XuS