የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት | ኤኮኖሚ | DW | 29.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት

የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ መንግሥታት በመካከላቸው አንድ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት ለመመሥረት በዛሬው ዕለት ውል ተፈራረሙ። በካዛኽስታን መዲና አስታና የተፈረመው ይኸው ታሪካዊ የተባለው ውል ከስድስት

ወራት በኋላ በስራ ይተረጎማል፣ በዚሁ ውል መሠረት፣ ሦስቱ ሀገራት በመካከላቸው ያለውን የድንበር ቁጥጥር ያነሳል፣ የሚገበያዩበት አንድ የጋራ ሸርፍም ያወጣሉ።

አንድሬይ ጉርኮቭ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic