የሩስያና ጆርጅያ ውዝግብ እና የአውሮፓ ህብረት ► | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሩስያና ጆርጅያ ውዝግብ እና የአውሮፓ ህብረት ►

ጆርጅያ እንደ ዋዛ የለኮሰችው ጦርነት አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ዓይነት እጣ ነው ያስከተለባት ።

ስደተኞች በቲብሊሲ

ስደተኞች በቲብሊሲ

የአውሮፓ ህብረት የሩስያ ኃይሎች ቀድሞ ወደ ነበሩበት የደቡብ ኦሴትያ ግዛት እንዲመለሱ መግለጫው ጥሪ አቅርቧል ። የአብካዚያና የደቡብ ኦሴትያ ደህንነትና መረጋጋት መስመር በሚይዝበት መንገድ ላይ ዓለም ዓቀፍ ንግግር እንዲጀመርም የአውሮፓ ህብረት ጠይቋል ።