የሩሲያ የተቃውሞ ፖለቲከኛ ግድያ | ዓለም | DW | 02.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የሩሲያ የተቃውሞ ፖለቲከኛ ግድያ

በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የሞስኮ ኑዋሪዎች አደባባይ ተሰብስበው ሐዘናቸውን ከገለጹ በኋላ ወደየቤታቸው ተመልሰዋል። በሞስኮ የዶቸ ቨለ ዘጋቢ ሄርማን ካራውዝ አደባባይ የወጡት ሰዎች ለደኅንነታቸው የሠጉ እንደነበሩ ጠቁሞአል።

አንዳንዶች ደግሞ አንፈራም የሚል መፈክር አፍ አድረገው አሳይተዋል ይላል። በጥይት ስለተገደሉት የሩሲያ የተቃውሞ መሪ ቦሪስ ኔምሶብ የተጠናቀረው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic